ከመገናኛ አዲሱ ገበያ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ሲታይ ለነበረው የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ምላሽ ተሰጠ፡፡
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 15/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ከመገናኛ - አዲሱ ገበያ የጉዞ መስመር ቀድሞ በሚኒባስ ታክሲ ሲሰጥ የነበረውን…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 15/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ስር አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ከመገናኛ - አዲሱ ገበያ የጉዞ መስመር ቀድሞ በሚኒባስ ታክሲ ሲሰጥ የነበረውን…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 14/2016ዓ.ም) የየካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በመገናኛ ተርሚናል ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲካሄድ የነበረውን ህገ-ወጥ የጎዳና ላይ ንግድ ከደንብ ማስከበር፣ ከሰላምና ፀጥታ ቢሮ፣ ከፖሊስና ከተራ ማስከበር…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 13/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የለሚ ኩራ ቅርንጫፉ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ኢንሰፔክተር ቶማስ ሄርጶ አገልግሎት ሰጪው አገልግሎቱን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ እንዲሰጥ በየሶስት ወሩ የሚካሄደውን የተሽከርካሪዎችን…
******************* (ት/ማ/ባ ግንቦት 13/ 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አምስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የጫኑትን ጭነት ሳይሸፍኑ እንዲሁም የተሸከርካሪ ጎማ ሳያጸዱ በማሽከርከር በመንገድ ላይ ጠጠርና አፈር ያንጠባጠቡና በጭቃ አስፓልት ያበላሹ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ግንቦት 13/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የህዝብ ትራንስፖርት አደረጃጀትና የስምሪት ዳይሬክቶሬት አሳውቋል፡፡ ዳይሬክቶሬቱም በዋናነት…
100 ኪ.ሜ የብስክሌት 48 የአውቶብስና የታክሲ ተርሚናሎች መጫኞና ማውረጃ 48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ 4 የመሬት ውስጥ የእግረኛ መንገድ 96 ኪ.ሜ ሰፋፊ የእግረኞች መንገድ 5 ኪ.ሜ የመሮጫ ትራክ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ግንቦት 12/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን የትራንስፖርት ስርዓት የተሻለ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከኮሪያ የልማት ድርጅቶች እና በኢትዮጽያ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር በገንዘብ ሚኒስቴር የመሰብሰብያ አዳራሽ ከቀናት…