ቢሮው ባደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት በኃላ ለሰራተኞው የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 25/2016ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር ባሉ የተመረጡ ተቋማት በተደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት መነሻነት የቢሮው ሰራተኞች ውጤታማናነትን ለማሻሻልና የአገልጋይነት መንፈስን ለማስረፅ ስልጠናው ትልቅ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው…

Continue Reading ቢሮው ባደረገው አዲስ የሪፎርም አደረጃጀት በኃላ ለሰራተኞው የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀመረ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ልምዱን አካፈለ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 22/2016ዓ.ም ) ቢሮው ከድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ተቋማዊ የሪፎርም ስራዎችን ለማከናወን እንዲያስችል ልምድ ለመቅሰም ለመጡ የልዑካን አባላት በትራንስፖርት ዘርፉ እየተከናወኑ ያሉትን ስራዎች በተለይም…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ለድሬደዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን ልምዱን አካፈለ፡፡

ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የተሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መቻሉን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ የካቲት 22/2016ዓ.ም) የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር ባለው ጠንካራ ቅንጅታዊ አሰራር ባለፈው የግማሽ በጀት ዓመት በርካታ አበረታች ስራዎችን ማከናወን መቻሉን ዛሬ…

Continue Reading ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር የተሻለ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መቻሉን የንፋስ ስልክ ላፍቶ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።