የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው እለት 3ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።

በዛሬ ስብሰባው የከተማዋን አጠቃላይ ልማት እና ሁለንተናዊ እድገት እንዲሁም የነዋሪውን አዳጊ ፍላጎቶች ታሳቢ ያደረጉ ጉዳይ ላይ ተወያይቷል። ካቢኔው አዲስ አበባ የደረሰችበትን የእድገት ደረጃ የሚመጥን የመንገድ ልማት ኮሪደሮችን ለመገንባት የሚያስችል እቅድ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው እለት 3ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።