የብስክሌት መጋለቢያ መስመር ላይ ምልክትና ማመላከቻዎች እየተተከሉ ይገኛሉ
(ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከማዘጋጃ ቤት መስቀል አደባባይ በዘመናዊ መልክ ተገንብቶ ለተሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች እና ለብስክሌት ጋላቢዎች ክፍት የሆነው መንገድ ላይ አስፈላጊ ምልክቶች በመተከል ላይ ናቸው፡፡ ምልክቶቹ…
(ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከማዘጋጃ ቤት መስቀል አደባባይ በዘመናዊ መልክ ተገንብቶ ለተሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች እና ለብስክሌት ጋላቢዎች ክፍት የሆነው መንገድ ላይ አስፈላጊ ምልክቶች በመተከል ላይ ናቸው፡፡ ምልክቶቹ…
3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 2ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሂደ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የተለያዩ የሥራ ሃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል:: በዚሁ መሰረት…
መስከረም 30/2015ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከአንበሳ ከተማ አውቶብስ ድርጅት፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ቀደም ሲል…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፤ 2015 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኮልፌ፣ ጉለሌ፣ አራዳ፣የካ፣ ንፋስ ስልክ፣ ለሚኩራና አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ከአዋሳኝ ልዩ የአሮሚያ ዞን ጋር ያለውን ቅንጅታዊ አሰራርን ለማጠናከር እንዲሁም…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፉ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍና የተማሪዎች ትምህርት መጀመርን በማስመልከት የህዝብ ትራንስፖርት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ፈጣን ፣ ውጤታማ እና…
ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግ የከተማዋን ገጽታ ለመቀየር እና የከተማዋን ዓለም ዓቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ እየተጋ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ.ም የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች መመለስ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ወደ ተግባር…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አቅም ማጎልበትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተቋማት አቅም ማጎልበትና ስልጠና ቡድን በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚስተዋሉ የአገልጋይነት ችግሮችን ለመፍታት…
ዛሬ በቀን 26/01/2015ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዩ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው መሰብሰብያ አዳራሽ በቅርንጫፉ ስር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ከሚገኙ የኮድ አንድ እና የሀይገር ባለንብረት ማህበር አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር በቀጣይ…
ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል። የትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊና የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ምትኩ አስማረ በጉባዔው መክፈቻ እንደተናገሩት የትራፊክ አደጋን በአንድ ተቋም ብቻ መቀነስ እንደማይቻል እና በከተማችን የሚታየው…
(መስከረም 22/2015 ዓ.ም) ‘መንገድ ለሰው' በሚል ስያሜ ከተሽከርካሪ ነጻ መንገዶች ቀን ከማዘጋጃ ቤት በቴዎድሮስ አደባባይ ቸርችል ጎዳና ላይ እና ከወሎ ሰፈር እስከ ኡራኤል ባለው መንገድ ላይ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ…