“እኛም ለተግባራዊነቱ ያለን ቁርጠኝነት ጠንካራ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው…
የሰላም ስምምነቱ ህገ መንግስታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ስምምነቱ መንግስት ካስቀመጠዉ አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ፣ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት…
ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 23-2013 ዓ.ም ለጥቅምት 24 አጥቢያ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ሽበርተኛው ሕወሀት በክህደት ጥቃት መፈጸሙ ሁሌ የሚታወስና ፈፅሞ የማይዘነጋ እለት ነው። እለቱን ስናስብ ለአመታት ቤት ንብረታቸውን…
በአሸባሪው ህወሓት ክህደት ጥቅምት 24፣ 2013 የሰሜን ዕዝ የተጠቃበት 2ኛ ዓመት መታሰቢያ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚዘከር የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የጥቅምት 24 ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ በተመለከተ የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የህዝብ…
ከከተማው አስተዳደር ግዙፍ የልማት ግንባታዎች መካከል፣ ሾላ ገበያ አካባቢ በመሬት ውስጥ እየተገነባ የሚገኘው የየካ ቁጥር ሁለት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠቃሽ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽ/ቤት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 09፤ 2015ዓ/ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የትራንስፖርት አሰጣጡ አስተማማኝ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ተደራሽ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ ትራንስፖርት እውን ለማድረግ እንዲቻል የከተማ ፈጣን አውቶብስ ትራንዚት (BRT)…
(ጥቅምት 5/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከመደበኛ ስራዎቹ በተጓዳኝ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ሰው ተኮር ስራዎች የአቅመ ደካሞች የቤት እድሰት የሁለት አባወራዎች ቤት ግንባታን…
(ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከማዘጋጃ ቤት መስቀል አደባባይ በዘመናዊ መልክ ተገንብቶ ለተሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች እና ለብስክሌት ጋላቢዎች ክፍት የሆነው መንገድ ላይ አስፈላጊ ምልክቶች በመተከል ላይ ናቸው፡፡ ምልክቶቹ…
3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 2ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሂደ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የተለያዩ የሥራ ሃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል:: በዚሁ መሰረት…