የትራንስፖርት ቢሮ በዘርፉ የሚስተዋለውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት የተቋቋመው የሱፐርቪዥን ቡድን የአንድ ወር የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፉ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍና የተማሪዎች ትምህርት መጀመርን በማስመልከት የህዝብ ትራንስፖርት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ፈጣን ፣ ውጤታማ እና…