የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ ይሰራል ተባለ፡፡
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ እንደሚሰራ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ ከኮከብ ሚዲያና ማስታወቂያ ጋር በመተባበር በመዲናዋ ለሁለት ቀናት የጎዳና ላይ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ በቅስቀሳው ማስጀመሪያ…
Continue Reading
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ ይሰራል ተባለ፡፡