በትራፊክ አደጋ የሞት መጠን መቀነሱ ተገለጸ

ካለፈው ዓመት የዘጠኝ ወር ሪፖርት ጋር ሲነጻጸር የትራፊክ አደጋ የሞት መጠን በቁጥር 711 ወይም  17.7% መቀነሱ  በብሔራዊ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አስታወቀ፡፡ መደበኛ ጉባኤውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት…

Continue Reading በትራፊክ አደጋ የሞት መጠን መቀነሱ ተገለጸ