2 ቀን ብቻ ቀረው! Post Author:frezwed ayele Post published:May 22, 2023 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ! ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን ጂፒ ኤስ ሳያስገጥሙም ሆነ ዲጂታል የመንቀሳቀሻ ፈቃድ ሳይይዙ መንቀሳቀስ እንደማይቻል የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገልጿል። You Might Also Like የኮድ ሶስት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የሽክርክሪት ሶፍትዌር አገልግሎት ስራ ሊጀመር ነው September 13, 2022 የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮችን በትራፊክ መብራት እየተቀየሩ ነው፡፡ April 15, 2020 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከተገልጋይና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2015 የአራት ወር የእቅድ አፈፃፀም ገመገመ፡፡ November 23, 2022 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)