ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:September 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አሳውቋል። You Might Also Like የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የቅድሚያ ጥንቃቄ ስራዎችን እየተገበሩ ይገኛል፡፡ March 18, 2020 የከተማዋን የትራንስፖርት እንቅስቃሴና ስርዓት ለማሻሻል ለተቋሙ አመራሮች ስልጠና ተሰጠ፡፡ May 9, 2023 ከሚያዚያ 16 2015 ጀምሮ በአዲስ አበባ የነዳጅ ግብይት በኤሌክትሮኒክስ ይሆናል ተባለ። April 27, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)