‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ› 

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 22፤ 2014፤ በመዲናዋ ድህንነቱ የተጠበቀና ከብክለት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ትናንት ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡
ንቅናቄውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ UN-RSF፣ UN-Habitat እና ITDP ጋር በመተባበር አዘጋጅነት የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል፡፡
በእለቱም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብርሃም ታደሰ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የብስክሌት ትራንስፖርት ቀልጣፋ፣ ወጪ ቆጣቢ እና ዘላቂነት ያለው የመጓጓዣ ሞዳሊቲ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ይገኛል፡፡
መረጃው፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 011 666 33 74
የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.aatb.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/aatb
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/tpmo
ኢ-ሜይል፦ aagtpmo@gmail.com

Leave a Reply