በከተማችን ከፍተኛ ወጪ ወጥቶባቸው የተገነቡ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መጠለያዎች (ሼዶች) መንከባከብ የአንተ፣ የእሱ፣ የእሷ፣ የአንቺ፣ የሁላችንም ኃላፊነትነው

📌መጠለያዎቹ የታለሙለት አላማ ሳይውሉ ሲቀሩ

📌ግጭትና ስርቆት ሲፈፀምባቸው

🖇በትራንስፖርት ቢሮ አስራ አንዱም ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ፣በአከባቢው ላሉ የህግ አካላት እንዲሁም

በ9417 – ጥቆማ_ይስጡ!

Leave a Reply