ከተማዋን የሚመጥን የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስ ዛሬ ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን እና ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን…

Continue Reading ከተማዋን የሚመጥን የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication 

  · የአዲስ አበባ እህት ከተማ በሆነችው የቻይናዋ ቤጂንግ ከተማ ኮሚኒስት ፓርቲ ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የቤጂንግ የአመራር ኢንስቲትዩት ፕሬዝዳንት በሆኑት ሚስተር ሊ ዌይ ከተመራው የልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተናል።…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication 

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በበጀት ዓመቱ ውጤታማና የተሳካ አፈፃፀም በማስመዝገብ ገቢ በመሰብሰብ፣ ጥራቱን የጠበቀ የኦዲት ሪፖርት በማቅረብ የጥሬ ገንዘብ ፍላጎት በዕቅድ በማከናወን እና…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የፋይናንስ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ።

በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት አሰጣጡን ጎበኙ

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 13/2016ዓ.ም) በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር፣ የከንቲባ አማካሪ አቶ ፋሲል ወልደ/ማርያም፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና…

Continue Reading በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጀማሉ ጀንበር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የቂርቆስ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት አሰጣጡን ጎበኙ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግና በቢሮው የተደረገውን ሪፎርም ውጤታማ ለማድረግ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

የትራንስፖርት ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ12/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ መነሻነት በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችና…

Continue Reading የትራንስፖርት ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡

የ BRT መስመር 4 እና የ BRT መስመር 3 የአዋጭነት ጥናት የማስጀመሪያ ስብሰባ (Kick Off Meeting) ተደረገ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ሰኔ 11/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን የትራንስፖርት ስርዓት የተሻለ ለማድረግ ከኮሪያ የልማት ድርጅት በተገኘ ድጋፍ የ BRT መስመር 4 እና የ BRT መስመር 3 የአዋጭነት…

Continue Reading የ BRT መስመር 4 እና የ BRT መስመር 3 የአዋጭነት ጥናት የማስጀመሪያ ስብሰባ (Kick Off Meeting) ተደረገ።

በሙያዊ ስነምግባር ማገልገል ለአገልግሎት አሰጣጡ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የአቃቂ ቃሊቲ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 07/2016) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዛሬ ለባለድርሻ አካላት በአመራር ክህሎትና በአገልግሎት አሠጣጥ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት…

Continue Reading በሙያዊ ስነምግባር ማገልገል ለአገልግሎት አሰጣጡ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የአቃቂ ቃሊቲ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

ቢሮው ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የግንዛቤ ማስጨባጭ ስልጠና ሰጠ፡፡

(አዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 05/2016ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የትራንስፖርት ስትራቴጂና የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ እንዲሁም ቅንጅታዊ አሰራርን በተመለከተ ከታክሲ፣ ሀይገር፣ ሜትር ታክሲ፣ የሞተር ሳይክል፣ የጭነት…

Continue Reading ቢሮው ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የግንዛቤ ማስጨባጭ ስልጠና ሰጠ፡፡

የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በህጋዊ የመንገድ ተጠቃሚነት ለመንገድ መሠረተ ልማቶች ተገቢውን እንክብካቤና ጥበቃ ማድረግ የእያንዳዱ ዜጋ ሃላፊነት መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ ከአምስቱ የኮሪደር ልማት ስራዎች ውስጥ • ከአራት ኪሎ እስከ ቅ/ማሪያም ቤ/ክርስቲያን መታጠፊያ • ከቴዎድሮስ አደባባይ…

Continue Reading የኮሪደር ልማት ስራዎቻቸው ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት በተደረጉት መንገዶች ላይ ተሸከርካሪዎችን አቁሞ መሄድ ክልክል መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡