ትራንስፖርት ቢሮ
መሰረተ ልማቶቻችንን ለታለመላቸው ዓላማ እንጠቀም! እግረኞች እና ብስክሌተኞች በተፈቀደልን መንገድ በመጠቀም የትራፊክ አደጋን እንቀንስ!
መሰረተ ልማቶቻችንን ለታለመላቸው ዓላማ እንጠቀም! እግረኞች እና ብስክሌተኞች በተፈቀደልን መንገድ በመጠቀም የትራፊክ አደጋን እንቀንስ!
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል፡፡ ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀን ውሎው በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቀረቡ የተለያዩ ሹመቶችን…
የከተማ አስተዳደሩ የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል እና የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግ እያደረገ ባለው ሪፎርም ወይም መዋቅራዊ አደረጃጀት መነሻነት የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት አሁን በድርጅቱ አሁን እየተስተዋለ ያለውን የመልካም አስተዳደር ችግር የሚፈታ ስለመሆኑ…
የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ረፋዱ 4 ሰዓት እንዲሁም ከቀኑ ከ10 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ነው ይህን ሳያከብር ለአውቶቡስ ብቻ በሚሉ…
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከኢንፍራ ቴክ የግል ኩባንያ ጋር በጋራ እያለማ ባለው የፓርኪንግ እና የትራፊክ ቅጣት ሲስተም 97 በመቶ መጠናቀቁ ተገለፀ። እየለማ ባለው ቴክኖሎጂም የከተማ አስተዳደሩ የአሽከርካሪዎችን ሙሉ መረጃ…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ቀደም ሲል ባፀደቀው የሞተርና የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል መመሪያ ቁጥር 155/2016 መነሻነት ለአስፈፃሚ አካላት አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ ግልፀኝነትና የአሰራር ስርዓት…
(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ሰኔ 21/2016 ዓ.ም) የኮልፌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ለቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቱ አጠቃላይ ሰራተኞች የተቋም ለውጥና አሰራርን ማዘመን በሚል ርዕስ የአንድ ቀን ስልጠና ሰጠ። ስልጠናውንም የሰጡት አቶ…
· የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ያብባል አዲስና የቢሮው አመራሮች ዛሬ መገናኛ የሚገኘውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል (TMC) የደረሰበትን ደረጃ እና የመገናኛ ስማርት ፖርኪንግን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረተሰብ ተሳትፎ የበጎ ፍቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን እና የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የትራፊክ በጎ ፍቃደኞች የስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀመሩ። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ በዘንድሮ ዓመት በመንገድ…