የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮልፌ ቀራኒዮ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከታክሲና የሀይገር ባስ ማህበራትና ባለንብረቶች ጋር የስራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡
ዛሬ በቀን 26/01/2015ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዩ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በክፍለ ከተማው መሰብሰብያ አዳራሽ በቅርንጫፉ ስር የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ከሚገኙ የኮድ አንድ እና የሀይገር ባለንብረት ማህበር አመራሮችና ባለንብረቶች ጋር በቀጣይ…