“እኛም ለተግባራዊነቱ ያለን ቁርጠኝነት ጠንካራ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሠላም ንግግሩ ውጤት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን ገለጹ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው ሥምምነት ኢትዮጵያን ወደፊት ለማራመድ ትልቅ ፋይዳ ያለው…
የሰላም ስምምነቱ ህገ መንግስታዊ ስርአቱንና ብሄራዊ ጥቅማችንን ባስከበረ መልኩ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ስምምነቱ መንግስት ካስቀመጠዉ አቅጣጫ ጋር የተጣጣመ፣ የመላ ህዝባችንን ፍላጎት…
ዕለተ ሰኞ ጥቅምት 23-2013 ዓ.ም ለጥቅምት 24 አጥቢያ የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ አባላት ሽበርተኛው ሕወሀት በክህደት ጥቃት መፈጸሙ ሁሌ የሚታወስና ፈፅሞ የማይዘነጋ እለት ነው። እለቱን ስናስብ ለአመታት ቤት ንብረታቸውን…
(ጥቅምት 5/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከመደበኛ ስራዎቹ በተጓዳኝ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ-ግብር ሰው ተኮር ስራዎች የአቅመ ደካሞች የቤት እድሰት የሁለት አባወራዎች ቤት ግንባታን…
(ጥቅምት 05/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ)፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከማዘጋጃ ቤት መስቀል አደባባይ በዘመናዊ መልክ ተገንብቶ ለተሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች እና ለብስክሌት ጋላቢዎች ክፍት የሆነው መንገድ ላይ አስፈላጊ ምልክቶች በመተከል ላይ ናቸው፡፡ ምልክቶቹ…
3ኛው የአዲስ አበባ ምክር ቤት 2ኛ አመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሂደ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ያቀረቡትን የተለያዩ የሥራ ሃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል:: በዚሁ መሰረት…
መስከረም 30/2015ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ከአንበሳ ከተማ አውቶብስ ድርጅት፣ ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከአዲስ አበባ ትራፊክ ፖሊስና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን ቀደም ሲል…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በትራንስፖርት ዘርፉ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍና የተማሪዎች ትምህርት መጀመርን በማስመልከት የህዝብ ትራንስፖርት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ፈጣን ፣ ውጤታማ እና…
ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ተግባራዊ በማድረግ የከተማዋን ገጽታ ለመቀየር እና የከተማዋን ዓለም ዓቀፍ ተወዳዳሪ ለማድረግ እየተጋ ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2015 ዓ.ም የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች መመለስ የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን ነድፎ ወደ ተግባር…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፤ 2015 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አቅም ማጎልበትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የተቋማት አቅም ማጎልበትና ስልጠና ቡድን በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የሚስተዋሉ የአገልጋይነት ችግሮችን ለመፍታት…