በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ::

************* (ት/ማ/ባ ነሃሴ 18//2016 ዓ,ም) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች ዕውቅናና ሽልማት ሰጥቷል:: በስራ አፈጻጸማቸው ከ1_3 ደረጃን ያገኙት ቅ/ጽ/ቤቶች…

Continue Reading በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅ/ጽ/ቤቶች: የስራ ክፍሎችና ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጠ::

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የአቅመ ደካማ ቤቶች ዕድሳትን በቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 11 ዛሬ አስጀምረዋል።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ያብባል አዲስ የሰው ተኮር ስራዎቻችን የለውጡ ውጤታማነት ማሳያዎች መሆናቸውን በመግለፅ፤ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋዊያን እንዲደርስ የተቀረፀው ፕሮግራም የብዙዎችን ህይወት በዘላቂነት በማሻሻል የከተማዋን መልካም ገፅታ…

Continue Reading የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት የአቅመ ደካማ ቤቶች ዕድሳትን በቂርቆስ ክፍለከተማ ወረዳ 11 ዛሬ አስጀምረዋል።

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር !

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመሳተፍ አሻራቸውን አኑረዋል:: በዛሬው የአንድ ጀምበር መርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ…

Continue Reading የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር !

ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት…

Continue Reading ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

ቢሮው የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን በተገቢው ለማስተዳደር በትኩረት እየሰራ ነው

(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር የትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የሚገኙ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን ለማስተዳደር እና ለመቆጣጠር ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ…

Continue Reading ቢሮው የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶችን በተገቢው ለማስተዳደር በትኩረት እየሰራ ነው

የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ዋና ዋና ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው ላይ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ።

ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ትሎሚ):- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ፣ ክቡራን ሚኒስትር ዲኤታዎች፣የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ዋና ዋና ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸዉን ላይ…

Continue Reading የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ዋና ዋና ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው ላይ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት ተደረገ።

የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባቸው ተገለፀ።

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ነሐሴ 09 ቀን 2016 ዓ.ም) በመዲናዋ የጭነት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ከ7 ቶን በታች የመጫን አቅም ያላቸው ተሽከርካሪዎች በተቀመጠው የኦፕሬተርነት ፈቃድ ማረጋገጫ መስፈርት መሰረት ፈቃድ እንዲያወጡ…

Continue Reading የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባቸው ተገለፀ።

ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የአተገባበር ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የከተማዋን ትራንስፖርት ደህንነቱ የተጠበቀ እና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት ስርዓት እንዲዘረጋ ለማስቻል ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር የሚያስችል ከባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሂዷል። የውይይቱን ሰነድ ያቀረቡት…

Continue Reading ከተሽከርካሪዎች የሚለቀቁትን የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመከታተል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል የአተገባበር ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ።

የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አካላትና ቁጥጥር ሰራተኞች ከመጪው ቅዳሜ እና እሁድ ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎችና ተርሚናሎች አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡

(የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ፤ሐምሌ 18፤ 2016ዓ.ም) በመዲናዋ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አካላት እና የቢሮው የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞች ከመጪው ቅዳሜ እና እሁድ ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎችና ተርሚናሎች አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የትራንስፖርት…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አካላትና ቁጥጥር ሰራተኞች ከመጪው ቅዳሜ እና እሁድ ጀምሮ በተመረጡ ቦታዎችና ተርሚናሎች አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገለፀ፡፡