አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥር ሰራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 04፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በቅርቡ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉ 70 አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥርና የፋይናንስ ሠራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ የቲወሪ እና የተግባር ስልጠና መስጠት…
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 04፤ 2015 ዓ.ም፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ በቅርቡ ወደ ተቋሙ የተቀላቀሉ 70 አዳዲስ የትራንስፖርት ቁጥጥርና የፋይናንስ ሠራተኞችን ወደ ስራ የሚያስገባ የቲወሪ እና የተግባር ስልጠና መስጠት…
መጋቢት4/2015፤ አዲስ አበባ፤ በኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 36(1)(ሐ) መሰረት ህፃናት ከወላጆቻቸው ማግኘት የሚገባቸውን እንክብካቤ በተለይም የእናት ጡት ወተት የማግኘት መብታቸውን ለማረጋገጥ ወላጅ ሴት የመንግስት ሰራተኞች ልጆቻቸውን በሚሰሩበት አካባቢ የሚያቆዩበትና ጡት…
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 2/2015 ዓ.ም፤ በውይይቱም በአገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች በዋናነትም ከታሪፍ በላይ ማስከፈል፣ አቆራርጦ መጫን፣ ህግና ስርዓትን ጠብቆ ከመስራት አንጻር፣ ሙያዊ ስነምግባርና በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ጋር ተያይዞ…
በሀይገር ካምፓኒ የተመረቱና ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች መቅረብ መቻሉ ለአካል ጉዳተኛ በልዩ ሁኔታ አጋዥ ሆነው የተሰሩ እና ዊልቸር ተጠቃሚ ለሆኑ የሚልቸር ማቆሚያ (ማሰሪያ) ያላቸው መሆኑ በቴክኖሎጂ ቁጥጥር ለማድረግ ሲስተም…
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2015 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ለማቃለል የሚያስችሉ 100 ዘመናዊ የህዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶችን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 27 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማቱን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ገመገመ::…
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 ዓ.ም በጥር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ግምት ውስጥ በማስገባት የትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ…
ቢሮው የ2015 በጀት ዓመቱ የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ ተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ ገምግሟል። ============ አዲስ አበባ፣ ጥር 9 ቀን፣ 2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በ2015 የግማሽ…