ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልቷልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን…

Continue Reading ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ