9417 ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 06፤ 2014፤ በመዲናዋ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ለሚያጋጥሙ ችግሮች የጥቆማ መስጫ ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት እና መሰል በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ተገልጋዩ ህብረተሰብ…

Continue Reading 9417 ነፃ የጥሪ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 18፤ 2014፤ በመዲናዋ የሚገኙ የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት እንዳለባቸው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ቢሮው አሰራር እና መመሪያዎችን በመፈተሽ የማሻሻል ስራውን…

Continue Reading የሞተር ሳይክል ማህበራት ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር በተገቢው አገልግሎት መስጠት አለባቸው፡፡

‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ› 

አዲስ አበባ፤ ግንቦት 22፤ 2014፤ በመዲናዋ ድህንነቱ የተጠበቀና ከብክለት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ትናንት ንቅናቄ ተካሂዷል፡፡ንቅናቄውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ UN-RSF፣ UN-Habitat እና ITDP…

Continue Reading ‹ብስክሌት እንደ አንድ የትራንስፖርት አማራጭ› ንቅናቄ›