“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ”
“አዲስ ዓመት ለእናት ሀገሬ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የስጦታ ፕሮግራም ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ስጦታውን…
“አዲስ ዓመት ለእናት ሀገሬ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የስጦታ ፕሮግራም ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ስጦታውን…
[:en]በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍን ለመምራት የተሾሙ አመራሮች ከነባር አመራሮች ጋር በከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…
[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው በዘርፉ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የታደሙ ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች በተገኙበት በአዳማ…
[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣና ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ አስታወቁ፡፡ በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አዘጋጅነት በአዳማ ከተማ ቶኩማ…
[:en] የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ያስቻላል ያለውን የፈጣን ትራንዚት አውቶቡስ (ቢአርቲ-ቢ2 ኮሪደር) አገልግሎት፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ ሥራ ለማስጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ከፈረንሣይ የልማት ትብብር…