የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሰራተኞች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የቅድሚያ ጥንቃቄ ስራዎችን እየተገበሩ ይገኛል፡፡
አመራሮችና ሰራተኞች እጃቸውን በመታጠብ ከቫይረሱ ራሳቸውን እንዲጠብቁ እየተሰራ ነው፡፡
የቫይረሱን ወረርሽኝ ለመቀነስ እንዲቻል እጃቸዉን እንዲታጠቡ ለሁሉም ዳይሬክቶሬት አልኮልና የእጅ ሳሙና እንዲሰራጭ ተደርጓል፡፡ እንዲሁም በተለያዩ መንገዶች ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራም እየተሰራ ነው፡፡