የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አሳሰቡ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አሳሰቡ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የህዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አስታወቁ፡፡

የንፅህና መስጫ አገልግሎት አቅርቦት ስራው ጥሩ ነው ያሉት አስተያየት ሰጪዎቹ ግንዛቤ የመስጠት ስራውም በተጀመረው ልክ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡

በአንዳንድ መስመሮች በአውቶቡስ ውስጥ ተጨናንቆ መጓጓዝን ለመቀነስ የትራንስፖርት አቅርቦቱ እንዲመቻች አሳስበዋል፡፡

ተሳፋሪዎችም እጆቻቸውን በውሃና በሳሙና በመታጠብ እና ሳኒታይዘሮችን በመጠቀም ቫይረሱ እንዳይዛመት መከላከል ይገባል ብለዋል፡፡

Leave a Reply