የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት በመቋቋሚያ ሰነድ፣ በሪፖርትና እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት በመቋቋሚያ ሰነድ፣ በሪፖርትና እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት መቋቋሚያ ሰነድ፣ በ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2011 ዓ.ም እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል፡፡

በውይይቱም የተለያዩ አካላት የተገኙበት ሲሆን የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት መቋቋሚያ ደንብ የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው አገራት ተሞክሮም ቀርቦ በውይይት ዳብሯል፡፡ በእለቱም የተለያዩ ሚዲያ አካላት ሽፋን ሰጥተዋል

Leave a Reply