የአዲስ አበባ ፈጣን የትራንዚት አውቶቡስ አገልግሎት ከሦስት ዓመት በኋላ ይጀመራል ተባለ 157 አውቶቡሶች ለሚሠማሩበት የመጀመርያው ምዕራፍ 130 ሚሊዮን ዩሮ ተመድቧል፡፡
[:en] የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ያስቻላል ያለውን የፈጣን ትራንዚት አውቶቡስ (ቢአርቲ-ቢ2 ኮሪደር) አገልግሎት፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ ሥራ ለማስጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ከፈረንሣይ የልማት ትብብር…
Continue Reading
የአዲስ አበባ ፈጣን የትራንዚት አውቶቡስ አገልግሎት ከሦስት ዓመት በኋላ ይጀመራል ተባለ 157 አውቶቡሶች ለሚሠማሩበት የመጀመርያው ምዕራፍ 130 ሚሊዮን ዩሮ ተመድቧል፡፡