“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ”

“አዲስ ዓመት ለእናት ሀገሬ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የስጦታ ፕሮግራም ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ስጦታውን…

Continue Reading “የአዲስ ዓመት ስጦታ ለእናት ሀገሬ”

አዳዲስ የተሾሙ የስራ ኃላፊዎች የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን በትኩረት መስራት አለባቸው

[:en]በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍን ለመምራት የተሾሙ አመራሮች ከነባር አመራሮች ጋር በከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…

Continue Reading አዳዲስ የተሾሙ የስራ ኃላፊዎች የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን በትኩረት መስራት አለባቸው