በ2012 በጀት ዓመት ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ መደረጉ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣2012፤ በ2012 ዓ.ም ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ ማድረጉን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ6 ሺህ 740 ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣2012፤ በ2012 ዓ.ም ከ6 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ ድንገተኛ የቴክኒክ ምርመራ ማድረጉን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ6 ሺህ 740 ተሽከርካሪዎች የመንገድ ላይ…
ካለፈው ዓመት የዘጠኝ ወር ሪፖርት ጋር ሲነጻጸር የትራፊክ አደጋ የሞት መጠን በቁጥር 711 ወይም 17.7% መቀነሱ በብሔራዊ መንገድ ደህንነት ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አስታወቀ፡፡ መደበኛ ጉባኤውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት…
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ህብረተሰቡን የማንቃት ስራ ተከታታይነት ባለው መልኩ እንደሚሰራ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ ከኮከብ ሚዲያና ማስታወቂያ ጋር በመተባበር በመዲናዋ ለሁለት ቀናት የጎዳና ላይ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡ በቅስቀሳው ማስጀመሪያ…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 26፤ 2012፤ከለቡ-ጀሞ በተሰራው የብስክሌት ኮሪደር የተጠቃሚዎች ቁጥር በ10 እጥፍ መጨመሩን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአራት ዙር የተሰበሰበው መረጃ እንደሚያሳየው የብስክሌት ተጠቃሚዎች ቁጥር ጠዋት ከ 3 ወደ 30፣ ቀትር…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8፤ 2012 ዓ.ም፤በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ቃሊቲ የአውቶቡስ ዴፖን በዛሬው ዕለት በይፋ አስመረቀ፡፡ ለዴፖው ግንባታ 789.5 ሚሊዮን ብር በጀት ወጪ ተደርጎበታል፡፡ በአንድ ጊዜ ከ250 እስከ…
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 6፤ 2012 ዓ.ም፤በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ቃሊቲ የአውቶቡስ ዴፖን ግንቦት 8 ቀን 2012 ዓ.ም. በይፋ ሊያስመርቅ ነው፡፡ ለዴፖው ግንባታ 789.5 ሚሊዮን ብር በጀት ወጪ ተደርጎበታል፡፡…
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012፤ በአዲስ አበባ ከተማ የኩላሊት ህመምተኞችን ከኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከ5 ሺህ በላይ ታክሲዎች ለህመምተኞቹ ነጻ የትራስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመራቸው ተገለፀ። የነጻ የትራስፖርት አገልግሎቱን መስጠት…
ሚያዝያ 7፣ 2012፤ የትራፊክ መጨናነቅ የሚስተዋልባቸው አምስት አደባባዮችን ፈርሰው በትራፊክ መብራት መቆጣጣሪያ እየተቀየሩ መሆኑን የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውkል፡፡ በተለይ በከተማዋ በስራ መግቢያና መውጫ ሰዓት የሚስተዋሉ የትራፊክ መጨናነቅና የፍሰት ችግሮች የሚታይባቸው…
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2012፤ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች በአዲስ አበባ የትራንስፖርት መጨናነቅን በመቀነስ የኮረናቫይረስን ለመከላከል ለቀረበላቸው ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ መስጠት ጀምረዋል። በዚሁ መሰረት ጎልደን ባስ ትራንስፖርት እና የኛ ባስ አክሲዬን…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2012፡ የትራንስፖርት ቢሮ በታክሲዎችና ብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ዙሪያ በዛሬው ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የተሳፋሪ…