የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት በመቋቋሚያ ሰነድ፣ በሪፖርትና እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት መቋቋሚያ ሰነድ፣ በ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2011 ዓ.ም እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱም የተለያዩ አካላት የተገኙበት ሲሆን የትራፊክ ደህንነት…
በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የትራፊክ ደህንነት ምክር ቤት መቋቋሚያ ሰነድ፣ በ2010 በጀት ዓመት አፈፃፀምና በ2011 ዓ.ም እቅድ ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል፡፡ በውይይቱም የተለያዩ አካላት የተገኙበት ሲሆን የትራፊክ ደህንነት…
[:en] የአለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሰራተኞች ደም ለገሱ፡፡ “ለኤች አይቪ ኤድስ ይበልጥ ተጋላጭ ነን፤ እንመርመር፤ እራሳችንን እንወቅ” በሚል…
“አዲስ ዓመት ለእናት ሀገሬ” በሚል መሪ ቃል የተጀመረውን ሀገር አቀፍ የስጦታ ፕሮግራም ለመደገፍ የአዲስ አበባ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ እና የትራንስፖርት ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በሚሊኒየም አዳራሽ ስጦታውን…
[:en]በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍን ለመምራት የተሾሙ አመራሮች ከነባር አመራሮች ጋር በከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት የትውውቅ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በትውውቅ ፕሮግራሙ ላይም የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ…
[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው በዘርፉ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ላይ የታደሙ ተሳታፊዎች አስታወቁ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች በተገኙበት በአዳማ…
[:en]የተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል በትራንስፖርት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እንዲመዘገብ ቅንጅታዊ አሰራሮች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣና ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ አስታወቁ፡፡ በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አዘጋጅነት በአዳማ ከተማ ቶኩማ…
[:en] የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ያስቻላል ያለውን የፈጣን ትራንዚት አውቶቡስ (ቢአርቲ-ቢ2 ኮሪደር) አገልግሎት፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ ሥራ ለማስጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ከፈረንሣይ የልማት ትብብር…