አዲስ አበባ የፌደራል መንግስት መቀመጫ፣ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዋና ከተማ እና መቀመጫ፣ የብዙ አለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ እና መኖሪያ እንዲሁም የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ተዋዶ እና ተቻችሎ የሚኖሩባት ከተማ እንደመሆኗ እጅግ በጣም ብዙ ተሸከርካሪዎች እና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝብ በየዕለቱ በከተማ ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የሚንቀሳቀሱ ተሸከርካሪዎች መግብያ እና መውጫ ኮሪደር ሆና እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ይህንን ግዙፍ የተሸከርካሪ ፍሰትን ለማሳለጥ እንዲሁም የህብረተሰቡን የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ የአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ላለፉት ዓመታት ከመንገድ መስራት ልማት ማስፋፋት ጀምሮ የትራፊክ ፍሰትን ከማሻሻል አንፃር ዘርፈ ብዙ ስራዎችን ሲያከናወን ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ በከተማ ውስጥ የነዋሪዎች ቁጥር በእጅጉ በመጨመሩ የአቅርቦት እና ፍላጎት ሊመጣጠን አልቻለም፡፡ ይህንን ችግር ለመቅረፍ ቢሮው ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን በ2011 በጀት ዓመት የመንገድ መስረተ ልማት መስፋፋት እና ነባሩንም መጠገን፣ የትራፊክ ፍሰትን ሊያሳልጡ የሚችሉ ስራዎችን ለማከናወን፣ የብዙሃን ትራንስፖርት ቁጥር እና አገልግሎት ለመጨመር፣ በትራንስፖርት ዘርፈ ችግር ፈቺ ጥናቶች ለማከናወን፣ አሽከርካሪዎች የሞያ ብቃት አገልግሎት እና የተሸከርካሪዎች የቴክኒክ ችግር ለመቅረፍ አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህንን ግዙፍ ስራ ለማከናወን ሙሉ ኃላፊነት የተጣላባቸው ተጠሪ ተቋማቶች የስራ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ አሁን የመጣውን ለውጥ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም የላቀ ውጤት የምታስመዘግቡበት አመት እንዲሆንላችሁ እየተመኘው የከተማችን ነዋሪዎችም የአዲስ አበባ መንገድና ትንስፖርት ቢሮ በምናከናውናቸው ስራዎች ከጎናችን ቆማችሁ አስፈላጊውን ትብብር ሁሉ እንድታደርጉ ከአደራ ጭምር አቀርባለሁ፡፡ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልን ፡፡
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !!!!
ይህንን እንደመነሻ ሃሳብ ይወሰድና በተለይ በቀጣይ ወራት እና ዓመቱን ሙሉ ትኩረት ልንሰጥባቸው የሚገቡትን ጉዳዮች እንደመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በዘርፉ ያሉትን አገልግሎቶች በተመለከተ አጉልተው በአንክሮ እንድንመለከታቸው የጽ/ቤቱ መልዕክትዎን ያስቀምጡልን!
እናመሰግናለን!
የቢሮው ስትራቴጂያዊ ግቦች
ስትራቴጂያዊ የከተማ ትራንስፖርት ስራ አመራር
የትራንስፖርት መሠረተ ልማት
የትራንስፖርት አገልግሎት
የዘርፉን አቅም ማጎልበት
የቢሮው ራዕይ
“በ2022 አዲስ አበባ ተደራሽ ፣ አስተማማኝ ፣ምቹ ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ውጤታማ እና ከባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የትራንስፖርት ስርዓት ያላት ከተማ ሆና ማየት”
የቢሮው ተልዕኮ
በከተማዋ የሚታየውን የትራንስፖርት መሠረተ-ልማትና አገልግሎት አቅርቦት ችግሮችን በጥናት
በመለየትና ተግባራዊ እንዲሆን በማድረግ ፣ የትራንሰፖርት ዘርፉን ዘላቂ የልማት ስትራቴጂዎችን በማዘጋጀትና
ተግባራዊ በማድረግ፣ የተለያዩ የህዝብና የጭነት ትራንስፖርት ስርዓትን ለማሻሻል የሚረዱ አሰራሮችን ተግባራዊ
በማድረግ ፣ የመንገድ ደህንነትን ለመሻሻል የሚረዱ የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ፣ የአሽከርካሪና ተሸከርካሪ
ፈቃድና ቁጥጥር አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል እና የትራንስፖርት ዘርፉን አቅም በማሳደግ አስተማማኝ፣ተደራሽ፣
ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና አካባቢያዊ ተስማሚነቱ የተረጋገጠ የከተማ ትራንስፖርት ስርዓትን መዘርጋት፡፡
እንደተቋም የተለዩ አንኳር ባህሎቻችን/ተቋማዊ ባህሎቻችን/
ተግባብቶ መስራት፣
ሙያዊ ስነ-ምግባርን ጠብቆ መስራት፣
ችግር ፈቺ መሆን፣
የተቋሙን መልካም ገፅታ መገንባት፣
ውጤታማ ስራ መስራት
ዜና
- በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት አገልግሎትን ሥርዓት ለማስያዝ በወጣው መመሪያ ዙሪያ በቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ የባጃጅ ባለንብረቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡September 3, 2024
- የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡ ቀልጣፋና ለተገልጋዩ ምቹ መሆኑን ተገልጋዮች ገለፁ።September 3, 2024
- የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ ማዕቀፍ ሊኖራቸው ይገባል ተባለ።September 3, 2024
- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የባለሶስት እና አራት እግር ወይም ባጃጅ ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ለውጥ ማድረግ እንደሚጠብቅባቸው የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያሳውቃል።September 3, 2024
- በአዲስ አበባ ከተማ የባለሶስትና አራት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች የአሰራር ፣የአጀረጃጀት፣ የአገልግሎት አሰጣጥና የዲሲፒሊን ቁጥጥር አፈጻጸም መመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።September 3, 2024
- የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ።September 3, 2024
- ከ70 ኩንታል በታች የመጫን አቅምና የአዲስ አበባ ኮድ-3 ሰሌዳ ያላችሁ የጭነት አገልግሎት ሰጪ ባለንብረቶች በሙሉSeptember 3, 2024
- በሦስተኛ ወገን የተሽከርካሪ አደጋ የመድን ፖሊሲ የአረቦን ተመንSeptember 3, 2024
የቀን መቁጠሪያ
M | T | W | T | F | S | S |
---|---|---|---|---|---|---|
1 | ||||||
2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 | 8 |
9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 | 15 |
16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 | 22 |
23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 | 29 |
30 |
የአየር ሁኔታ
ክምችት
- September 2024
- August 2024
- July 2024
- June 2024
- May 2024
- April 2024
- March 2024
- February 2024
- July 2023
- June 2023
- May 2023
- April 2023
- March 2023
- February 2023
- January 2023
- December 2022
- November 2022
- October 2022
- September 2022
- August 2022
- July 2022
- June 2020
- May 2020
- April 2020
- March 2020
- July 2019
- June 2019
- January 2019
- December 2018
Site Statistics
- 596
- 41,931
Xvideos
Xhamster
xnxx
indian porn
xvideos2
pornhub
redtube
eporner
Beeg
Youporn
youjizz
brazzers
tnaflix
tube8
3movs
alohatube
slutload
porntube
pornhd
sexvid
hclips
spankbang
drtuber
vporn
spankwire
keezMovies
nuvid
ixxx
sunporno
porn300
thumbzilla
zbporn
fuq
xxxbunker
cumlouder
xbabe
porndroids
maturetube
tubev
4tube
bestfreetube
shameless
megatube
pornburst
bigporn
bobs-tube
redporn
pornrox
pornmaki
pornid
fapster
proporn
pornhost
xxxvideos247
handjobhub
dansmovies
porn7
tubegals
maxiporn
camhub
pornheed
orgasm
pornrabbit
madthumbs
fux
h2porn
metaporn
pornxio
pornerbros