2 ቀን ብቻ ቀረው! Post Author:frezwed ayele Post published:May 22, 2023 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያ መውሰጃ ቀን ሁለት ቀን ብቻ ቀረው! ጂፒ ኤስ ወዳስገጠሙበት ድርጅት ሄደው የሞተር ብስክሌት መንቀሳቀሻ ፈቃድ ዲጂታል መታወቂያዎን ፈጥነው በእጅዎ ያስገቡ! ከግንቦት 11/2015 ጀምሮ በከተማችን ጂፒ ኤስ ሳያስገጥሙም ሆነ ዲጂታል የመንቀሳቀሻ ፈቃድ ሳይይዙ መንቀሳቀስ እንደማይቻል የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ገልጿል። You Might Also Like የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ባለታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው March 20, 2020 የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባቸው ተገለፀ። August 19, 2024 የኤድናሞል – 22 ማዞሪያ – ኢንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ February 23, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)