የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication Post Author:frezwed ayele Post published:April 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments በአዲስ አበባ ከተማ በሚከናወኑ የኮሪደር ልማት እና መልሶ ማልማት ስራዎች ከካሳ ክፍያና ቅርስ አጠባበቅ መሰል ጉዳዮች ጋር ተያይዞ የሚዘዋወሩ መረጃዎች ተጨባጭ ያልሆኑ አሉባልታዎች መሆናቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮሪደር ልማት እና የመልሶ ማልማት ስራዎች አጠቃላይ ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። You Might Also Like ቢሮው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ16 ተቋማት ሲከናወን የነበረው የሪፎርም ስራ ተጠናቆ ወደ ተግባር ምዕራፍ መገባቱን አስታወቀ፡፡ March 26, 2024 በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ሁለንተናዊ ለውጥ”በአዲስ አበባ ከተማ የተጀመረው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በክረምቱም ተጠናክሮ ይቀጥላል። June 6, 2023 የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ አደረገ። June 11, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ ተቋማትን እቅድ አፈፃፀም ክትትልና ድጋፍ አደረገ። June 11, 2024