በእንቅስቃሴ ላይ መሠረት ባደረገ የህይወት ዘይቤ የተሻሻለ የሕዝብ ጤና መፍጠር ይችላል
ዝቅተኛ የአየር ብክለት እና ዝቅተኛ የሆነ የትራፊክ ግጭትና ሞት ይቀንሳል
ብስክሌቶች በዝቅተኛ ዋጋ ፣ ከአየር ብክለት ነፃ የሆነ አገልግሎትን እና የመኪና ሊይዘው ከሚችለው ስፍራ አንድ አስረኛውን የሚይዙ መጓጓዣዎች ናቸው
የህዝብ ቦታዎችን በንቃት ለመጠቀም እና የባለቤትነት ስሜት እንዲኖር ለማድረግ ይጠቅማል
በመሆኑም ይህንን ዘላቂ የሆነ የሞተር አልባ ትራንስፖርት አይነት ነው በመጠቀም ጤናማ እና ከአካባቢ ጋር የሚስማማ የትራንስፖርት ዘዴ እንፍጠር