ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት መጫኛ ተርሚናል የቦታ ለውጥ ተደርጓል። የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:September 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ከመገናኛ ሜክሲኮ መስመር መገናኛ ቤተልሄም ህንፃ ስር ሲሰጥ የነበረው የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ነሐሴ 15/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት አገልግሎት መስጠት የጀመረ መሆኑን የካ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አሳውቋል። You Might Also Like የቦሌ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የስምሪት ማሻሻያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አሳወቀ፡፡ April 5, 2024 የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ። September 3, 2024 የጭነት አቅማቸው ከ7 ቶን በታች የሆኑ ተሽከርካሪዎች የጭነት የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ማውጣት እንደሚገባቸው ተገለፀ። August 19, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
የከተማዋን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ወደ ዘመናዊነት የሚያሻግር የአውቶቡስ ትኬት መቁረጫ ማሽን (Hand helding Ticketing Terminal) አገልግሎት መስጠት ጀመረ። September 3, 2024