“ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ። Post Author:frezwed ayele Post published:June 19, 2023 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments የከተማችን ነዋሪዎች በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ትግበራ ላይ በንቃት እንድትሳተፉ ጥሪ አቀርባለሁ። ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ You Might Also Like ዘርፉ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በወቅታዊ የባጃጅና የትራንስፖርት ችግሮች እና መፍትሔዎች ዙሪያ ውይይት አደረገ፡፡ March 28, 2023 በከተማችን የመጀመሪያ የሆኑ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት አውቶብሶች ዛሬ አገልግሎት መስጠት ጀመሩ፡፡ April 3, 2024 ትራንስፖርት ቢሮ July 26, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)