ትራንስፖርት ቢሮ Post Author:frezwed ayele Post published:April 3, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments በከተማችን በሚካሄደው የኮሪደር ልማት ስራ ምክንያት የሚነሱ የልማት ተነሺዎች የሚያቀርቧቸውን ቅሬታዎች አዳምጦ እና መርምሮ ተገቢውን ምላሽ በአፋጣኝ ለመስጠት እንዲያመች በከንቲባ ፅ/ቤትና የልማት ኮሪደር ስራው ተግባራዊ በሚሆንባቸው ሁሉም ክፍለ ከተሞች የቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ተደራጅቶ ስራ ጀምሯል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ You Might Also Like በከተማዋ የባለ ሶስትና አራት እግር የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ማህበራት ግንዛቤ ተፈጠረ፡፡ May 22, 2023 በመዲናዋ በኮሪደር ልማት ስራ በመልማት ላይ ያሉ አከባቢዎች የምሽት ገፅታዎች፦ June 11, 2024 የተቋም ለውጥና አሰራርን ማዘመን በሚል ርዕስ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ። July 3, 2024 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)