ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶቹ የክረምት 2 ወራት ማስፈፀሚ እቅድን ከሰራተኛውና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ከትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ፣ ከከተማ አውቶብስ፣ ከደንብ ማስከበር ፣ከትራፊ ፖሊስ፣ ከክፍለ ከተማው ፖሊስ፣ ከታክሲ ተራ አስከባሪ አመራሮች፣ ከታክሲ ማህበራት አመራሮችና ከክፍለ ከተማ ደንብ ማስከበር ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።