“ህብረ-ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የህዝብ ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፤ Post Author:frezwed ayele Post published:February 28, 2024 Post Category:ዜና Post Comments:0 Comments ——— በ11ዱም ክ/ተሞች እየተካሄደ በሚገኘው በዚህ የውይይት መድረክ ተሳታፊ የሆኑ የከተማችን ነዋሪዎች አጠቃላይ ሀገራዊ፣ ከተማዊ እና ከባቢያዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እንዲሁም የሠላም ሁኔታዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። You Might Also Like የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ትርፍ የሚጭኑ ባለታክሲዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው March 20, 2020 “ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ። June 19, 2023 ከ1.4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ በ6 ወራት መሰብሰቡን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡ January 23, 2023 Leave a Reply Cancel replyCommentEnter your name or username Enter your email Enter your website URL (optional)
“ነገን ዛሬ እንትከል” የ2016 ዓመት የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ዛሬ በአፋር ክልል በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን በይፋ አስጀምረዋል ።በዚህም 6.5 ቢሊዮን ችግኞች ይተክላሉ። June 19, 2023