“ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት በአባቶቻችን ዘመን ያልተሳካላቸው ሀይሎች ሚዲያቸውን በማዝመት ጭምር ቢያድሙብንም ኢትዮጵያውያን በጋራ ቆመን ምኞታቸውን ከንቱ እናደርጋለን…

Continue Reading “ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መጠነኛ መሻሻሎች እየታዩበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ቢሮው ግብረ-ሃይል በማቋቋም አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡ የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ