“ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት በአባቶቻችን ዘመን ያልተሳካላቸው ሀይሎች ሚዲያቸውን በማዝመት ጭምር ቢያድሙብንም ኢትዮጵያውያን በጋራ ቆመን ምኞታቸውን ከንቱ እናደርጋለን…

Continue Reading “ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መጠነኛ መሻሻሎች እየታዩበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ቢሮው ግብረ-ሃይል በማቋቋም አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡ የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ

“ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

በአዲስ አበባ ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት በአባቶቻችን ዘመን ያልተሳካላቸው ሀይሎች ሚዲያቸውን በማዝመት ጭምር ቢያድሙብንም ኢትዮጵያውያን በጋራ ቆመን ምኞታቸውን ከንቱ እናደርጋለን…

Continue Reading “ኢትዮጵያን የተጋረጠባትን ጠላት በአንድነት እና በተባበረ ክንድ እስከወዲያኛው ታስወግዳለች “

የሃገር መከላከያ ሠራዊቱን በመቀላቀል ሀገራችንን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ የወሰኑ ሠራተኞች ሽኝት ተደረገላቸው

የአንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ሰራተኞች የሃገር የመከላከያ ሠራዊቱን በመቀላቀል ሀገራችንን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ የወሰኑ ሠራተኞች ሽኝት ተደረገላቸው የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀድም የአገር መከላከያ ሠራዊት አባል የነበሩና በተለያዩ…

Continue Reading የሃገር መከላከያ ሠራዊቱን በመቀላቀል ሀገራችንን ከተደቀነባት አደጋ ለመታደግ የወሰኑ ሠራተኞች ሽኝት ተደረገላቸው

ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር የተናበበ የትራንስፖርት አገልግሎት ተደራሽ እንደሚደረግ ተገለጸ

ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር የተናበበ የትራንስፖርት አገልግሎት ተደራሽ እንደሚደረግ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሰራተኞች ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር የተናበበ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ እንዴት ማሳለጥ እንደሚቻል ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም የትራንስፖርት አገልግሎት…

Continue Reading ከወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ጋር የተናበበ የትራንስፖርት አገልግሎት ተደራሽ እንደሚደረግ ተገለጸ

በመዲናዋ በሚገኙ 52 ሺህ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ የመለጠፍ ስራ ተከናወነ

በመዲናዋ በሚገኙ 52 ሺህ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ የመለጠፍ ስራ ተከናውኗል፡፡ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ የመለጠፍ ስራ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ ከሳር ቤት አደባባይ እስከ ካርል…

Continue Reading በመዲናዋ በሚገኙ 52 ሺህ የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሀብቶች ልዩ ኮድና ስያሜ የመለጠፍ ስራ ተከናወነ

የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናገሩ

ከሃዲውና አሸባው የህወሃት ቡድን አገር ለማፍረስ እያደረገ ያለውን ሙከራ ለመመከት በሚደረገው ትግል ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በአዲስ አበባ ከተማ በአስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች ተናገሩ፡፡ የህልውና ዘመቻውን በመቀላቀል…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናገሩ