በሶስት ዓመታት ብቻ በትራንስፖርት መሰረተ- ልማት ሀብቶች በደረሰ ስርቆት ከ35 ሚሊየን በላይ ኪሳራ መድረሱ ተገለፀ

በሶስት ዓመታት ብቻ በትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች በደረሰ ስርቆት ከ35 ሚሊየን በላይ ብር ኪሳራ መድረሱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በመዲናዋ ከ2010 እስከ 2012 ዓ.ም በትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ሀብቶች በተለይ…

Continue Reading በሶስት ዓመታት ብቻ በትራንስፖርት መሰረተ- ልማት ሀብቶች በደረሰ ስርቆት ከ35 ሚሊየን በላይ ኪሳራ መድረሱ ተገለፀ