በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የትራንስፖርት ቢሮ በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በአግባቡ በመቆጣጠር ነዋሪዎችን ከእንግልትና ተጨማሪ ክፍያ ለመከላከል ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ቢሮው ህግ የማስከበር በሰራው ስራ በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ…

Continue Reading በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ህግን በተላለፉ ከ130 ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የትራንስፖርት ህጉን ተላልፈው በተገኙ 1 ሺ 447 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አንድ ሳምንት ውስጥ የትራንስፖርት ህጉን ተላልፈው በተገኙ 1 ሺ 447 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ ከታሪፍ በላይ በማስከፈል፣ መስመር በማቆራረጥ፣ ትርፍ ሰው በመጫን…

Continue Reading የትራንስፖርት ህጉን ተላልፈው በተገኙ 1 ሺ 447 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የትራፊክ አደጋን በመከላከል በሰው ህይወትና ንብረት የሚደርሰውን አደጋ እንከላከል!

የትራፊክ አደጋ መረጃዎች እንደሚያሳየው ወጣት አምራች ሀይል የሆነውን የህብረተሰብ ክፍል እና ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ተጎጅዎች እንደሆኑ ይጠቁማል፡፡ በመሆኑም የምንሳሳላትን ህይወት እና ንብረታችንን ከአደጋው ለመታደግ ሁሌም የትራፊክ ህጎች ተግባራዊ ማድረግ ከሁሉም…

Continue Reading የትራፊክ አደጋን በመከላከል በሰው ህይወትና ንብረት የሚደርሰውን አደጋ እንከላከል!

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ የክትትልና ቁጥጥር ስራው መጠናከር እንዳለበት ተጠቃሚዎች ተናገሩ

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ የክትትልና ቁጥጥር ስራው መጠናከር እንዳለበት ተጠቃሚዎች ተናግረዋል። የትራንስፖርት ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ሜክሲኮ ተግባር ዕድ እና ሸበሌ አካባቢ የሚገኘውን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ አስመልክቶ ሚዲያዎችን በማስተባበር ቅኝት አድርጓል፡፡…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ የክትትልና ቁጥጥር ስራው መጠናከር እንዳለበት ተጠቃሚዎች ተናገሩ

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገለጸ

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በትራንስፖርት ሱፐርቪዥን ስራዎች የሁለት ሳምንት አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ እየተሻሻለ መምጣቱ ተነስቶ…

Continue Reading በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ክፍተቶችን ለማስተካከል ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገለጸ

የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ የተተገበሩ የማሻሻያ ስራዎች ለውጥ እያመጡ ነው

የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ የተተገበሩ የማሻሻያ ስራዎች ለውጥ እያመጡ እንደሆነ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ቤቶች መከፈትን ተከትሎ በከተማዋ ተስተውሎ የነበረውን የትራፊክ ፍሰት መጨናነቅ ለመፍታት ከባላድርሻ ተቋማት ጋር በመቀናጀት እየተተገበሩ የሚገኙ…

Continue Reading የትራፊክ ፍሰቱን ለማሳለጥ የተተገበሩ የማሻሻያ ስራዎች ለውጥ እያመጡ ነው

ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ዲያስፖራዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ተደራሽ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን ቢሮው አስታወቀ

ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ዲያስፖራዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ተደራሽ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ወደመዲናዋ ለሚገቡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት…

Continue Reading ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ዲያስፖራዎች ደህንነቱ የተጠበቀ ተደራሽ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን ቢሮው አስታወቀ

ቢሮው ከሸገር ድጋፍ ሰጪ ማህበራት ጋር በመቀናጀት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

የትራንስፖርት ቢሮ ከሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት ድርጅት ጋር በመቀናጀት ከ13 የሸገር ድጋፍ ሰጪ ማህበራት ጋር በተሰበሰበ ገንዘብ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ፡፡ በዕለቱ 20 ሰንጋ በሬዎች እና 1 ሺህ ሽርጥ እና…

Continue Reading ቢሮው ከሸገር ድጋፍ ሰጪ ማህበራት ጋር በመቀናጀት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች ሰብል በመሰብሰብ ለዘማቾች ደጀንነታቸውን አረጋገጡ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት የዘማቾችን ሰብል በመሰብሰብ ደጀንነታቸውን አረጋገጡ፡፡ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ ለገጣፎ ለገዳዲ አካባቢበመገኘት የዘማች አርሶ አደር ሲሳይ ገመቹን ሰብል…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች ሰብል በመሰብሰብ ለዘማቾች ደጀንነታቸውን አረጋገጡ

ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ለህዝቧነፃነት ሲሉ በዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ የታክሲ ተራ አስከባሪዎች ማህበራት በህልውና ዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የመከላከያ ሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከ255 ሺህ ብር በላይ በገንዘብ፣ 25 በጎችን እና 5 በሬዎችን ያስረከቡ…

Continue Reading ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ለህዝቧነፃነት ሲሉ በዘመቻው ጉዳት ለደረሰባቸው የሰራዊት አባላት ድጋፍ ተደረገ