በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 395/2009 ላይ ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ስልጠና ተሰጠ

ከሁሉም ክፍለ ከተሞች ለተወጣጣቱ 175 የትራፊክ ፖሊስ አባላት ደንብ ቁጥር 395/2009 አተገባበር ላይ ተናቦ በቅንጅት ለመስራት የሚስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጠ፡፡ በስልጠናዉ በከተማዋ የሚስተዋሉ የትራፊክ ህግ ጥሰቶችን ተናቦ በመቆጣጠር በሰው…

Continue Reading በመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 395/2009 ላይ ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ስልጠና ተሰጠ

በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ባደረገው ጥረት የሰልፍ ቆይታ ጊዜን መቀነስ መቻሉን ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ባደረገው ጥረት የሰልፍ ቆይታ ጊዜን መቀነስ መቻሉን ተገለፀ፡፡ የድርጅቱ የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ዋና ሥራ ሂደት መሪ አቶ መላኩ…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ ያለውን የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ባደረገው ጥረት የሰልፍ ቆይታ ጊዜን መቀነስ መቻሉን ተገለፀ

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ማቀላጠፍ የሚያስችሉ ስራዎች እየተተገበሩ ነው ተባለ

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ማቀላጠፍ የሚያስችሉ ስራዎች እየተተገሩ መሆኑን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ በትራፊክ መጨናነቅ የሚወስደውን ጊዜ መቀነስ የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ነው፡፡ በየቀኑ ከ2 እስከ 3 ጊዜ የነበረውን…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ማቀላጠፍ የሚያስችሉ ስራዎች እየተተገበሩ ነው ተባለ

የትራፊክ ፍሰቱ እንዲሻሻል በጎሮ አካባቢ የሚገኙ ተገልጋዮች ጠየቁ

የትራፊክ ፍሰቱ እንዲሻሻል በትኩረት መሰራት እንዳለበት በጎሮ አካባቢ የሚገኙ ተገልጋዮች ጠይቀዋል፡፡ የአገልግሎት አሰጣጡ እንዲቀላጠፍም የትራንስፖርት አቅርቦቱ እንዲሻሻል አስተያየታቸውን ሰጥጠዋል፡፡ በከተማዋ ምቹ፣ አስተማማኝና ተደራሽ የሆነ የትራንስፖርት ሥርዓትን በመዘርጋት፤ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ…

Continue Reading የትራፊክ ፍሰቱ እንዲሻሻል በጎሮ አካባቢ የሚገኙ ተገልጋዮች ጠየቁ

በመዲናዋ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ለሰላምና ደህንነት ልዩ ትኩረት አድርገው እየሰሩ ነው

በመዲናዋ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ወቅቱን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ለሰላምና ደህንነት ልዩ ትኩረት አድርገው ተገልጋዮችን እያስተናገዱ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ ። በአዲስ አበባና ዙሪያዋ የሽብር ተግባር…

Continue Reading በመዲናዋ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ለሰላምና ደህንነት ልዩ ትኩረት አድርገው እየሰሩ ነው

በቅንጅት በመሰራቱ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለፀ፡

በቅንጅት በመሰራቱ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ እየተሻሻለ መምጣቱን በአየር ጤና ያነጋገርናቸው የስምሪት እና ተራ አስከባሪዎች ገለፁ፡፡ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ አልፎ አልፎ እጥረቶች እንደሚከሰቱም በተርሚናሉ ያገኘናቸው ተገልጋይ ነግረውናል፡፡ የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

Continue Reading በቅንጅት በመሰራቱ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ እየተሻሻለ መምጣቱ ተገለፀ፡

በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ ቢሮው ከቅርንጫፍ አመራሮች ጋር ገመገመ

በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ ቢሮው ከ11ዱ ቅርንጫፍ አመራሮች ጋር ግምገማ አካሂዷል፡፡ ከትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በተለይ ከአንበሳና ሸገር፣ ከትራፊክ ቁጥጥር እና ከትራንስፖርት ስምሪት ሠራተኞች ጋር በመቀናጀት ቀልጣፋ አገልግሎት…

Continue Reading በመዲናዋ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ ቢሮው ከቅርንጫፍ አመራሮች ጋር ገመገመ

በአንፎ አደባባይ አካባቢ የመንገድ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

በአንፎ አደባባይ አካባቢ የመንገድ ማሻሻያ ሊደረግ መሆኑን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ አካባቢው ቁልቁለታማ በመሆኑ ባለፉት ሶስት ዓመታት ብቻ 17 ሰዎች መሞታቸው ተገልጾ በአካባቢው የፍጥነት መገደቢያዎችን፣ ምልክቶችንና መሰል ማሻሻዎችን በማድረግ የሰው ህይወት…

Continue Reading በአንፎ አደባባይ አካባቢ የመንገድ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ

በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መጠነኛ መሻሻሎች እየታዩበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገልጋዮች ገልፀዋል፡፡ በትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ የሚታዩ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ቢሮው ግብረ-ሃይል በማቋቋም አገልግሎቱን ለማቀላጠፍ በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡ የቢሮው ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት…

Continue Reading የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡ መሻሻል እየታየበት ቢሆንም የበለጠ ሊሰራበት እንደሚገባ ተገለፀ

የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናገሩ

ከሃዲውና አሸባው የህወሃት ቡድን አገር ለማፍረስ እያደረገ ያለውን ሙከራ ለመመከት በሚደረገው ትግል ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በአዲስ አበባ ከተማ በአስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮች እና ሠራተኞች ተናገሩ፡፡ የህልውና ዘመቻውን በመቀላቀል…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች ለህልውና ዘመቻው ሁለንተናዊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናገሩ