በ2013 በጀት ዓመት የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ አበረታች ውጤት ተመዘገበ

በመዲናዋ በ2013 በጀት ዓመት የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ አበረታች ውጤት ተመዘገበ፡፡ በበጀት ዓመቱ 11 ሺህ 804 ተሽከርካሪዎችን ለማሰማራት ታቅዶ 10 ሺህ 585 ተሽከርካሪዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡፡ ይህም…

Continue Reading በ2013 በጀት ዓመት የህዝብ ትራንስፖርት አቅርቦትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ አበረታች ውጤት ተመዘገበ

በበጀት ዓመቱ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ መመሪያውን ተላልፈው በተገኙ 96 ሺህ 615 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በበጀት ዓመቱ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ መመሪያውን ተላልፈው በተገኙ 96 ሺህ 615 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል፡፡ በ2013 በጀት ዓመት ከታሪፍ በላይ በማስከፈል፣ ትርፍ ሰው በመጫን፣ አቆራርጦ በመጫን፣ መስመር ባለመሸፈን…

Continue Reading በበጀት ዓመቱ ከትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዞ መመሪያውን ተላልፈው በተገኙ 96 ሺህ 615 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

የትራንስፖርት ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ

የትራንስፖርት ቢሮ በ2013 በጀት አመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሂዷል፡፡ ቢሮው በ2013 በጀት ዓመት ለመተግበር ያቀዳቸውን አጠቃላይ ዕቅድ ከ90 በመቶ ማሳካት ችሏል፡፡ በበጀት ዓመቱ ለ24 ሺህ 400 የትራንስፖርት መሰረተ ልማት ሐብቶች…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ

በበጀት ዓመቱ በአሽከርካሪ ዘርፍ ብቻ ከ3 መቶ 77ሺ 8 መቶ በላይ ለሚሆኑ ተገልጋዮች አገልግሎት መሰጠቱ ተገለፀ

በበጀት ዓመቱ በአሽከርካሪ ዘርፍ ብቻ ለ377,807 ተገልጋዮች አገልግሎት መሰጠቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2013 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻፀም አመራሮችና ሠራተኞች በተገኙበት…

Continue Reading በበጀት ዓመቱ በአሽከርካሪ ዘርፍ ብቻ ከ3 መቶ 77ሺ 8 መቶ በላይ ለሚሆኑ ተገልጋዮች አገልግሎት መሰጠቱ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ በ2013 በጀት ዓመት በአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤት ተመዘገበ

በመዲናዋ በ2013 በጀት ዓመት በአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ የንድፈ ሀሳብ ፈተና ከወሰዱት 134 ሺህ 857 መካከል 91 ሺህ 775 ማሳለፍ የተቻለ ሲሆን የማለፍ…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ በ2013 በጀት ዓመት በአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤት ተመዘገበ

የብስክሌት ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ተባለ

የብስክሌት ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ተባለ፡፡ በUN Habitat አስተባባሪነት “the Scaling Up Safe Street Designs in Ethiopia project” በሚል መነሻ ሀሳብ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱም የብስክሌት ትራንስፖርት…

Continue Reading የብስክሌት ትራንስፖርትን ለማስፋፋት ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ በተሽከርካሪዎች ግጭት ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደረሰ

በአዲስ አበባ ከተማ በ2013 በጀት ዓመት በቀለበት መንገድ እና ከቀለበት መንገድ ውጭ ባሉት መንገዶች ላይ በተሽከርካሪዎች ግጭት ምክንያት ብቻ ከ9 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ በተሽከርካሪዎች ግጭት ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደረሰ

የትራንስፖርት ቢሮ ያወጣውን መመሪያ የተላለፉ 154 ሞተር ብስክሌቶች በቁጥጥር ስር ውለው የማጣራት ስራ እየተሰራ ይገኛል

የትራንስፖርት ቢሮ ያወጣውን መመሪያ የተላለፉ 154 ሞተር ብስክሌቶችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚቀርቡ መረጃዎችን መነሻ በማድረግ አባላት እና አመራሩ በሞተር ብስክለቶች…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ያወጣውን መመሪያ የተላለፉ 154 ሞተር ብስክሌቶች በቁጥጥር ስር ውለው የማጣራት ስራ እየተሰራ ይገኛል

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረው ሞት 13 በመቶ ቀነሰ

በአዲስ አበባ ከተማ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረውን ሞት 13 በመቶ ቀነሰ። በከተማዋ በትራፊክ ግጭት አደጋ በ2012 በጀት ዓመት የተመዘገበው ሞት 448 ሲሆን በ2013 በጀት ዓመት የሞት መጠኑ ወደ 389…

Continue Reading በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ ይደርስ የነበረው ሞት 13 በመቶ ቀነሰ

የትራንስፖርት ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሂዷል፡፡ በከተማዋ በየቀኑ በአማካይ 3 ሚሊየን ህዝብ ለማጓጓዝ ታቅዶ 2.9 ሚሊየን ህዝብ ከቦታ ቦታ ማጓጓዝ…

Continue Reading የትራንስፖርት ቢሮ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በ2013 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ውይይት አካሄደ