የመላው ጭቁን ህዝቦች የነፃነት አርማ የሆነው የአድዋ ድል 125ኛ በዓል

929 የካቲት 12 ቀን፣ የዋለው አርብ ነበር፡፡ የዛሬ 84 ዓመት፣ የካቲት 12 ለኢትዮጵያ የፅልመት ቀን ነበር፡፡ የስቃይና የመከራ ውርጅብኝ በኢትዮጵያዊነታቸው ብቻ የተቀበሉበት ቀን ነበር፡፡ የኢጣሊያው ልዑል ልጅ በመውለዱ፣ ለልደቷ ክብር፣…

Continue Reading የመላው ጭቁን ህዝቦች የነፃነት አርማ የሆነው የአድዋ ድል 125ኛ በዓል

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ደህንነት ቅስቀሳ እየተከናወነ ይገኛል

የትራንስፖርት ቢሮ ከኢፌዲሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ደህንነት ቅስቀሳ እያደረገ ይገኛል፡፡ ቢሮው ከበዓሉ ጋር በማስተሳሰር ከየካቲት 22 እስከ 25 ለሶስት…

Continue Reading ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ደህንነት ቅስቀሳ እየተከናወነ ይገኛል

በትራፊክ ግጭት የሞት መጠን በሀገር አቀፍ ደረጃ 15 በመቶ ቀንሷል

በትራፊክ ግጭት የሞት መጠን በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለፉት ስድስት ወራት 15 በመቶ መቀነሱን ብሔራዊ የመንገድ ደህንነት ምክር ቤት አስታወቀ። የበርካቶችን ህይወት የቀጠፈውን የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አበረታች ነበሩ…

Continue Reading በትራፊክ ግጭት የሞት መጠን በሀገር አቀፍ ደረጃ 15 በመቶ ቀንሷል