በከተማዋ የተሳፋሪ የጊዜ ቆይታ በአማካይ ከ60 ደቂቃ ወደ 12 ደቂቃ ዝቅ ማለቱን በዘርፉ የተደረገ ጥናት አመለከተ

በአዲስ አበባ ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ወደስራ ከገቡ በኋላ የተሳፋሪ የጊዜ ቆይታ በአማካይ ከ60 ደቂቃ ወደ 12 ደቂቃ ዝቅ ማለቱን በአገልግሎት ዘርፉ የተደረገ ጥናት አመልክቷል፡፡ አውቶቡሶቹ በቀን እስከ 108 ሺህ ተሳፋሪዎችን…

Continue Reading በከተማዋ የተሳፋሪ የጊዜ ቆይታ በአማካይ ከ60 ደቂቃ ወደ 12 ደቂቃ ዝቅ ማለቱን በዘርፉ የተደረገ ጥናት አመለከተ

ሌብነትንና ብልሹ አሰራርን ለመግታት የስነ ምግባር ግንባታን ማጠናከር ያስፈልጋል ተባለ

ሌብነትንና ብልሹ አሰራርን ለመግታት የስነ ምግባር ግንባታን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ቢሮው ከተጠሪ መስሪያ ቤቶችና ባለድርሻ አካላት ጋር የፀረ ሙስና ቀንን በዛሬው ዕለት አክብረዋል፡፡ ዕለቱን አስመልክቶ የመወያያ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት…

Continue Reading ሌብነትንና ብልሹ አሰራርን ለመግታት የስነ ምግባር ግንባታን ማጠናከር ያስፈልጋል ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋን በመቀነስና ተጠንቅቆ በማሽከርከር አርዓያ ለሆኑ አሽከርካሪዎችና ትጉህ የትራፊክ ፖሊሶች የእውቅና ሽልማት ተሰጠ

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋን በመቀነስና ተጠንቅቆ በማሽከርከር አርዓያ ለሆኑ አሽከርካሪዎችና ትጉህ የትራፊክ ፖሊሶች የእውቅና ሽልማት ተሰጠ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ ከትራንስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋን በመቀነስና ተጠንቅቆ በማሽከርከር አርዓያ ለሆኑ…

Continue Reading በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ አደጋን በመቀነስና ተጠንቅቆ በማሽከርከር አርዓያ ለሆኑ አሽከርካሪዎችና ትጉህ የትራፊክ ፖሊሶች የእውቅና ሽልማት ተሰጠ

የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ስትራቴጂ

የስተራቴጂያዊ አቅጣጫዎች የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ስትራቴጂ አምስት የስተራቴጂያዊ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል፡፡ እነርሱም፦ • የተቀናጀ የመሬት አጠቃቀም እና ትራንስፖርት ፕላኒንግና ልማት፣ • የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት፣ • የትራፊክ ደህንነት እና አስተዳደር፣ • የትራንስፖርት…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ስትራቴጂ

የአዲስ አበባ ከተማን ሁሉአቀፍ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን መምራት የሚያስችል የ10 ዓመት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

የአዲስ አበባ ከተማን ሁሉአቀፍ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን መምራት የሚያስችል የ10 ዓመት ስትራቴጂ መዘጋጀቱን የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከ2013 እስከ 2022 ዓ.ም የሚተገበረው የ10 ዓመት የትራንስፖርት ስትራቴጂው በከተማዋ ደህንነቱ የተረጋገጠና ዘላቂ የትራንስፖርት ስርዓት…

Continue Reading የአዲስ አበባ ከተማን ሁሉአቀፍ የትራንስፖርት እንቅስቃሴን መምራት የሚያስችል የ10 ዓመት ስትራቴጂ ተዘጋጀ

በትራንስፖርት ስምሪት ለሚታዩ ክፍተቶች ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት አለበት ተባለ

በትራንስፖርት ስምሪት ለሚታዩ ክፍተቶች ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት እንዳለበት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቁዋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ አሳሰቡ፡፡ በትራንስፖርት መሰረተ ልማት የተከሰቱ መዘግየቶችም እልባት ሊሰጣቸው እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡የትራንስፖርት ቢሮና…

Continue Reading በትራንስፖርት ስምሪት ለሚታዩ ክፍተቶች ትኩረት ተሰጥቶ መሰራት አለበት ተባለ

በትራንስፖርት ዘርፍ የሚከሰተውን የአየር ብክለት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በመዲናዋ በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የጭስ ልቀት አማካኝነት የሚከሰተውን የአየር ብክለት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ በቢሮው የአየር ብክለት መከላከልና መቆጣጠር ባለሙያ አቶ አክሊሉ አደፍርስ…

Continue Reading በትራንስፖርት ዘርፍ የሚከሰተውን የአየር ብክለት ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

የከተማ ላዳ ታክሲዎች በአንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ይተካሉ ተባለ

በተለምዶ ሰማያዊ ላዳ ታክሲዎች የሚባሉ ተሽከርካሪዎች፣ በአንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ እንደሚተኩ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ 10,500 የላዳ ታክሲዎች ባለንብረቶች መኖራቸውንና አስተዳደሩ ባመቸላቸው ዕድል ከኢትዮጵያ…

Continue Reading የከተማ ላዳ ታክሲዎች በአንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ይተካሉ ተባለ

ባለፉት ስድስት ወራት በትራንስፖርት ዘርፍ አበረታች እምርታ መታየቱ ተገለፀ

በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በትራንስፖርት ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች እምርታ መታየቱን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የትራንስፖርት ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ…

Continue Reading ባለፉት ስድስት ወራት በትራንስፖርት ዘርፍ አበረታች እምርታ መታየቱ ተገለፀ

የትራንስፖርት ዘርፉን ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ

የከተማዋን የትራንስፖርት ዘርፍን በበለጠ ለማሻሻል ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮና ተጠሪ…

Continue Reading የትራንስፖርት ዘርፉን ለማሻሻል ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ ተጠቆመ